የPK3 እና የPK4 ዕድሜ መደብ ስንት ነው?

ወደ My School DC አፕሊኬሽን ለሚያስገቡ ተማሪዎች፥ ለPK3 የሚያመለክት ህፃን September 30 ላይ 3ዓመት ሊሆነው ይገባል። ለPK3 የሚያመለክት ህፃን September 30 ላይ 4 ዓመት ሊሆነው ይገባል። የሁሉም ክፍል ደረጃዎች ዕድሜ መደብ እንደ የት/ቤቱ ይለያያል። የዕድሜ መደቡን ለመመልከት የMy School DC ድህረ ገጽ  እዚህ ይመልከቱ።  ት/ቤቱ በMy School DC ላይ የማይሳተፍ ከሆነ የት/ቤቱ ድህረ ገጽ ላይ በመሄድ ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።