የDC School Reform Act ምንድን ነው?

የDC School Reform Act ወይም SRA የሚያመልክተው የD.C. Code §§ 38-1802 et seq.ን ነው፤ ይህም በD.C. ውስጥ የሕዝብ ቻርተር ት/ቤቶችን ያቋቋመ ነው። School Reform ወይም SRAን እዚህ ያንብቡ።