የDC ሕዝብ ቻርተር ት/ቤቶች ውስጥ መማር የሚችለው ማነው?

የሕዝብ ቻርተር ት/ቤቶች ከክፍያ ነፃና ለሁሉም ክፍት የሆኑ ናቸው። የDC ሕዝብ ቻርተር ት/ቤቶች በሕዝብ ድጎማ ስለሚንቀሳቀሱ በከተማዋ ት/ቤት ውስጥ መማር የሚችሉት የDC ነዋሪዎች ብቻ ናቸው።