የDC ሕዝባዊ ቻርተር ት/ቤቶች ምን ያህል ስብጥር አላቸው?

ቻርተር ፍቃድ በመስጠት ብቸኛ የDC አካል እንደመሆናችን የDCን ሕዝባዊ ቻርተር ት/ቤቶች ትክክለኛነትና እኩል ድርሻ መስጠትን በማረጋገጥ ሚና የጠነከረ ታሪክ አለን። በአጠቃላይ የDC ሕዝባዊ ቻርተር ት/ቤቶች፥ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ተማሪዎችን (8%)፣ አቅመ ውሱን ተማሪዎችን (12%)፣ እንዲሁም ከፍ ያለ ቁጥር ያላቸው የAfrican-American ተማሪዎች (78%) ያገለግላሉ። ለበለጠ መረጃ Facts and Figures ወዳለበት ገጽ በመሄድ ይመልከቱ።