የቻርተር እደሳ ምንድን ነው?

ሁሉም የDC ሕዝብ ቻርተር ት/ቤት የ15 ዓመት ቻርተር ስምምነት ይቀበላል። አንድ ት.ቤት ከነዚህ 15 ዓመታት በሗላ አገልግሎቱን መቀጠል ከፈለገ በSchool Reform Act ወይም SRA መሰረት ቻርተሩን ለቀጣዩ 15 ዓመታት አድሶ ማቅረብ ይጠበቅበታል። ቦርዱም በተራው ት/ቤቱ የሚቀጥሉትን ነገሮች ካደረገ በSchool Reform Act ወይም SRA መሰረት ቻርተሩን እንዳያድስ ይገደዳል: