የቻርተር ማመልከቻ ሃተታ ምንድን ነው?

የቻርተር ማመልከቻ ሃተታ የቻርተሩን ዋነኛ ኢንፎርሜሽን ይዘረዝራል። ለምሳሌ፥ ሀተታው የትምህርታዊ ፕሮግራሞች አሳብን፣ ለተማሪው ያለውን ውጥንና መገምገሚያ፣ ት/ቤቱ ሊከተለው የሚገባው አስተዳደራዊ አቋም፣ ደንብና ህጋዊ መመሪያን ያካትታል።