የቻርተር መስፈርቶቹ ምንድን ናቸው?

Experienced Operators (ልምድ ያላቸው) እና Start Up (አማተር) አመልካቾች ቻርተር ለመቀበል የሚከተሉት መመርያ የተለያየ ነው።   የExperienced Operators እና የStart Up አካላት የሚከተሉት መመርያ  እዚህ ይገኛል።  የExperienced Operator ማመልከቻዎች የሚያገለግሉት በተከታታይ ዓመታት ስኬታማነትን ያስመሰከረ የአንድን ት/ቤት ሞዴል ማባዛትን ለሚሹ Charter Management Organizations (CMO) ወይም Education Management Organizations (EMO) ነው።