የትምህርቴን መዝገብ ከየት ማግኘት እችላለሁ?

የተማሪን መዝገብ በሁለት መልክ ማግኘት ይቻላል። ተማሪው የተማረበት ት/ቤት አሁንም አገልግሎት ላይ ካለ ቀጥታ ት/ቤቱን ያነጋግሩ። ት/ቤቱ ዝግ ከሆነ (202) 328-2660 ላይ በመደወል ከDC PCSB የትምህርት መዝገቦን ይጠይቁ።