የሕዝብ ቻርተር ት ቤት እንዴት ማግኘት እችላለሁ?

ሁሉም የሕዝብ ቻርተር ት/ቤት ልዩ የሚያደርገው የራሱ የሆነ አመራር፣ ባህል፣ የማስተማር ፍልስፍና፣ አቋምና ዘዴ አለው።   አንዳንዶቹ በደንብ የተዋቀረ የትምህርት አድባር ሲኖራቸው ሌሎቹ ደግሞ ኅብራዊ ትምህርትን፣ ቋንቋ ተኮር ትምህርትን፣ ጉዞ ወይም ዘመቻ ተኮር ትምህርትን፣ Montessori (ሞንተሶሪ) አንዲሁም የተለያዩ ፕሮግራሞችን ይሰጣሉ። የሕዝብ ቻርተር ት/ቤት ለመፈለግ Find a School የሚለውን ይመልከቱ።