የሕዝብ ቻርተር ት/ቤቶች ከክፍያ ነፃ ናቸው?

አዎን፥ የሕዝብ ቻርተር ት/ቤቶች ከክፍያ ነፃ ናቸው። በሕዝብ ድጎማ የሚንቀሳቀሱ እንዲሁም ነፃ ኣገልግሎት የሚሰጡ ናቸው። ከDCPS ት/ቤቶች በተመሳሳይ፣ የሚያገኙት ድጎማ እንደ ተመዘገበው ተማሪ መጠን ነው።