የሕዝብ ቻርተር ት/ቤት ወስጥ እንዴት መመዝገብ እችላለሁ? My School DC ምንድን ነው?

በብዙሃኑ የሕዝብ ቻርተር ት/ቤቶች ምዝገባ የሚካሄደው My School DC የተባለውን የDC ጅምላ ሎተሪ ስርዓት በመጠቀም ነው።