ከከተማው አማካይ ውጤት አንፃር ሲታይ የሕዝብ ቻርተር ት/ቤቶች ውጤት ምን ይመስላል?

የሕዝብ ቻርተር ት/ቤቶች ከከተማው አማካይ ውጤት ተማሪዎች በሒሳብ፣ በሳይንስ፣ በንባብ እና በጽሁፍ በልጠው ይገኛሉ። ለተከታታይ ስምንት ዓመታት በቂ ችሎታ ያላቸውን ተማሪዎች የሚያፈሩ የሕዝብ ቻርተር ት/ቤቶች ቁጥር ጨምሯል፣ የእስቴቱንም አማካይ ቁጥር እየበለጡ ይገኛሉ። የPARCC ውጤቶችን እዚህ ይመልከቱ።