ከትምህርቴ ጋር የተያያዘ ጥናት እያካሄድኩ ነው። ከDC የሕዝብ ቻርተር ት/ቤቶች እንዴት ጭብጥ መረጃ መሰብሰብ እችላለሁ?

 DC PCSB ሁሉንም የሕዝብ ቻርተር ት/ቤቶች የሚሸፍን መደበኛ ፍቃድ የለውም። ከአንድ ት/ቤት ጋር የተያያዘ ጭብጥ መረጃ ለማግኘት ራሱን ት/ቤቱን መጠየቅ ይኖርቦታል፣ አልያም OpenDC PCSB የሚባለው ክፍት የመረጃ መገናኛ ውስጥ በመግባት ጥናቶን ይጀምሩ።