ከሕዝብ ቻርተር ት/ቤቶች ጋር በተያያዘ ሌላ የድጎማ ምንጮች ምንድን ናቸው?

የሕዝብ ቻርተር ት/ቤቶች ለትርፍ ያልቆሙ ስለሆኑ፥ ከበጎ አድራጎት ድርጅቶች፣ የት/ቤቱን ሚሽን እና ዓላማ ከሚደግፉ ተቋማት ድጎማ መቀበል ይችላሉ። ለሕዝብ ቻርተር ት/ቤቶች ለሚውል ድጎማም ማመልከት ይችላሉ።