ከሕዝብ ቻርተር ት/ቤት አስተማሪዎች እና አስተዳዳሪዎች የሚጠበቁ መስፈርቶች ምንድን ናቸው? ይህን የሚወስነው ማነው?

የሕዝብ ቻርተር ት ቤቶች ሰራተኞቻቸውን የመምረጥ ሙሉ ስልጣን አላቸው። የDC የሕዝብ ቻርተር ት/ቤቶች ከፍቃድ ስምምነት ነፃ ቢሆኑም አስተማሪዎቻቸው Highly Qualified እንዲሆኑ እነዚህን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው: