አንድ ት/ቤት ቻርተር እንዴት ማግኘት ይችላል?

 አንድ ት/ቤት ቻርተር መቀበል ከፈለገ ወደ DC Public Charter School Board አፕሊኬሽን ማስገባት አለበት። ቻርተር ስለመጀመር ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ እዚህ ይመልከቱ እንዲሁም ጥያቄያችሁን applications@dcpcsb.org ብላችሁ ላኩ።