አንድ ት/ቤት ቻርተሩ ከተሻረ ወይም ካልታደሰ ቀጥሎ የሚካሄደው ምንድን ነው?

የአንድ ት/ቤት ቻርተር ከተሻረ ወይም ካልታደሰ ተማሪዎቹ ወደ ሌላ ት/ቤት እንዲዘዋወሩ ማድረግ የመጀመረያው ስራችን ነው።