ት/ቤቴ የቻርተር ግምገማ ለምን ያስፈልገዋል?

በSchool Reform Act ወይም SRA መሰረት DC PCSB እያንዳንዱን ት/ቤት ቢያንስ በ5 ዓመት አንዴ የመገምገም ግዴታ አለበት። በአጠቃላይ እነዚህ የቻርተር ግምገማዎች የሚካሄዱት በት/ቤቱ 5ኛ ወይም 10ኛ የአገልግሎት ዓመት ላይ ነው፤ አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ ከዚ መርሐግብር ውጪ የሆነ ግምገማ ልናካሂድ እንችላለን።