ቦርዱ የሕዝብ ስብሰባ ያካሂዳል?

የDC Public Charter School Board (DC PCSB) የቦርድ ስብሰባውን እንዲሁም ሕዝባዊ ጉባኤውን በየወሩ ያካሂዳል፤ ይህም ለማህበረሰብ ተሳትፎ ክፍት ነው። ዕለቱ የበዓል ቀን ካልሆነ በስተቀር ስብሰባዎቹ በወሩ ሶስተኛው ሰኞ ሁልጊዜ ይካሄዳሉ። ቀጣዩን የስብሰባ ቀን እንዲሁም ያለፉ ስብሰባዎችና ጉባኤዎችን እዚህ ይመልከቱ፤ የመረብ ስርጭት (ዌብ ካስት) እዚህ ይመልከቱ።