በDCPS እና በሕዝብ ቻርተር ት/ቤቶች መካከል የደሞዝ ክፍያ ልዩነት አለ?

የሕዝብ ቻርተር ት/ቤቶች በሠራተኞቻቸው ላይ መሉ ስልጣን አላቸው፤ ይህም የተቀጣሪ ደሞዝን ያጠቃልላል። ይህ እንደተጠበቀ ሆኖ በFinancial Audit Review (FAR) ግምገማችን ወስጥ የከፍተኛ ደሞዝ ተቀባዮችን መረጃ እናካትታለን።