በCMO እና በገልተኛ ቻርተር ት/ቤት መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው?

Charter Management Organizations ወይም CMO ብዙ የሕዝብ ቻርተር ት/ቤቶችን የሚያስተዳድሩ ትርፍ አልባ አካላት ናቸው። ብዙውን ግዜ የሕዝብ ቻርተር ት/ቤቶች የኢኮኖሚ ኦፍ ስኬል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ከቢሮ ጀርባ አገልግሎቶችን ይሰጣሉ፤ ነገር ግን አንዳንዶቹ ሰፋ ያሉ ሌሎች አገልግሎቶችንም ይሰጣሉ።  ገለልተኛ ወይም "start up" የሕዝብ ቻርተር ት/ቤት በቦርዱ ባለ አደራዎች የሚንቀሳቀስ ት/ቤት ነው።