ማመልከቻውን የሚያቀርበው ቡድን በዓመት ውስጥ ከአንድ ፕሮፖዛል በላይ ማቅረብ ይቻለዋል?

አይደለም፥ የሕዝብ ቻርተር ት/ቤት ለማቋቋም መስፈርቱን ያሟላ አመልካች በዓመት ውስጥ ከአንድ ግዜ በላይ ማመልከት አይችልም።