ሃይማኖታዊ ስርዓተ ትምህርት በሕዝብ ቻርተር ት/ቤቶች እንዲሰጥ ይፈቀዳል?

አይደለም። የሕዝብ ት/ቤት እንደመሆናቸው መጠን የሕዝብ ቻርተር ት/ቤቶች ነባር የሕዝብ ት/ቤቶች የሚከተሉትን ህጋዊ መስፈርት መከተል ይጠበቅባቸዋል።